Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114335665
  • Website
  • Deadline11 Jan 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food And Beverage

ኤረር የገ/ህ/ሥ/ ዩኒየን የምግብ እህል ስንዴ 3000 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የምግብ ስንዴ

ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኤረር የገ/ህ/ሥ/ ዩኒየን የምግብ እህል ስንዴ 3000 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በመስኩ የተሰማሩ የምግብ ኢንዱስትሪዎች ወይም ህጋዊ ነጋዴዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ከጨረታው ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ስም ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን በመክፈል ሰነዱን ከኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/ መግዛት በጨረታው ሰነድ ላይ የምትገዙበትን ዋጋ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በመሙላት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 8፡30 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፣ ጨረታው በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፣ ይህ ዕለት በዓል ቢሆን ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5% በሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው:: የእህሉን ናሙና ቢሾፍቱ በሚገኘው መጋዘናችን ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ ማህተም በማድረግ፤ ስምና አድራሻ በመግለጽ ማቅረብ አለባቸው፡፡

የFinancial and Technical, original and copy በሰም በታሸገ ፖስታ ለየብቻ መቅረብ አለበት፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- ቢሾፍቱ ስልክ 0910522260/0917821316/0910756336

 

ኤረር የገ/ህ/ሥ/ ዩኒየን

 

Save Tender