Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114335665
  • Website
  • Deadline18 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineAdiss Zemen
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security5%
  • opening date2026-06-18 14:15:00
  • Categories Business Work And Exhibition Work

ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ ህብረት ሥራ ዩኒየን በቢሾፍቱ ከተማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኢንቨስትመንቶችን ቢዝነስ ፕላን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ


የጨረታማስታወቂያ

ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ ህብረት ሥራ ዩኒየን በቢሾፍቱ ከተማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኢንቨስትመንቶችን ቢዝነስ ፕላን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

•        የጤና ፋብሪካ

•        የዶሮ እርባታ

•        የከብት እርባታ

•        ነዳጅ ማደያ

የድርጅቱን የ1ዐ ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን ለማሰራት ማሟላት ያለባቸው

1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የሥራ ፍቃድ እና የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈለ ፣

2. ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትንማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታ ካቀረቡት ዋጋ (5%) በባንክ በተመሰከረለት ቼh (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፣

4. ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታ ሰነድ በግልፅ ኦርጅናል እና ኮፒ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት አሮሚያ ህብረት ሥራ ባንከ ሂሳብ ቁጥር1000000769553 ብር 600 በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይቻላል፡፡

7. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በዚሁ እለት በ8፡15 ሰዓት ላይ ይከፈታል ነገር ግን ቀኑ የበዓል ቀን ከሆነ ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከዩኒየኑ የስብሰባ አዳራሽ በግልፅ ይከፈታል፡፡

8. ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ቢሾፍቱ

Save Tender