ኤረር የገ/ሀ/ሥ/ዩኒየን የምግብ አህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭጤፍ 1ኛ ደረጃ 850 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 3500 ኩ/ል 3ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 391 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ
ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ኤረር የገ/ሀ/ሥ/ዩኒየን የምግብ አህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭጤፍ 1ኛ ደረጃ 850 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 3500 ኩ/ል 3ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 391 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በመስኩ የተሰማሩ የምግብ ኢንዱስትሪዎች ፣ ሸማች ህብረት ስራ ማህበራት እና ዩኒየን ፤ ወይም ህጋዊ ነጋዴዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ከጨረታው ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በኦሮሚያ ህብራት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100001147244 ሒሳብ ቁጥር ስም ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን በመክፈል ሰነዱን ከኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/ በመግዛት በጨረታው ሰነድ ላይ የምትገዙበትን ዋጋ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በመሙላት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይህ ዕለት በዓል ቢሆን ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5% በሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የእህሉን ናሙና ቢሾፍቱ በሚገኘው መጋዘናችን ቀርበው ማየት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ ማህተም በመርገጥ ፤ ስምና አድራሻ በመግለጽ ማቅረብ አለባቸው::
- የFinancial and Technical, original and copy በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለበት ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከማስታወቂያው ጀምሮ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ :- ቢሾፍቱ 0910522260/0917821316/0910756336
ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን
