በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ የ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ እና ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚና አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽፈት መሳሪያዎች(STATIONARY) የፅዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን (furniture)፣ የደንብ ልብስ "Electricity BIO medical ኤሌክትሮኒክስ ICT: ሜካኒክስ Mechanics አዎቶሞቲቭ፣Aumotive ፤አርባን ፤urban፤አጊሪካልቸር፤Agiculture፤ የግንባታ ፤የሞተር ብስክሌቶች እና እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡- + የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች + አላቂ የትምህርት ዕቃዎች + አላቂ የፅዳት ዕቃዎች + ልዩ ልዩ መሣርያዎች ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቃሉ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 የፅዳት እቃ፣ ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 6 ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ሎት 7 መስተንግዶ እና HIV ሚኒስትሪሚንግ ለ2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአ/ብ/ ክ/መ/ ደ/ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመ/ደ/ ሆስፒታል በሎት ከፋፍሎ ጨረታ በማውጣት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረጓዴ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረሲና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በከተማው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የመልሳ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት (በ2018 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስቴሽነሪዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትስዊች አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ስዎች፣ የአልሙኒየም፣ የመስታወት፣ የብረታ-ብረት ቁርጥራጮች፣ የባነር ሸራዎች፣ ቶነሮች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኔትወርክና የኤሌክትሪክ ገመዶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 08 የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ደ/እና መ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ ሎት 2. የጽሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት 4. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሎት 5. የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 7. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 8. ፕላንት ማሽነሪ፣ ሎት 9. የፕላንት ማሽነሪ ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎ/ክ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ ለመፈፀምና ዓመታዊ ውል ለመስጠት በሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችንና ስፔር ፓርት ግዥ፣ ለሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት ውል ይዞ የሚሰራ ሰርቪስ መኪና ኪራይ፣ የፍሳሽ ቆሻሻ መምጠጫ (ማንሻ) መኪና ኪራይ እና እሳት አደጋ መከላከያ ጥገናና ሙሌት ስራ ከሚመለከታቸው አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ለአገዳ ቆረጣና አቅርቦት ጊዜያዊ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጥቅል 1 - Kitchen Material (የኩሽና እቃዎች) ጥቅል 2 Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) ጥቅል 3፡- Clearning Material (የጽዳት እቃ ግዥ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ለ2018 የበጀት አመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።