በዚህ መሰረት፦ የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በሎት (1) የውሃ ማጠጫ ቦቴ መኪና እና በሎት (2) የቀላል መኪና የጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረጓዴ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና የችግኝ ጣቢያ ኔት (መረብ) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በሎት(1) የሚኒባስ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በሎት(2) የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣ ማህንድራ ፒክአፕ እና በላይ አብ ፒክአፕ በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።