Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa city Urban Beautification and Green Development Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ)
  • Address የካ/ክ/ከተማ ቀበና አካባቢ ኬንያ ኢንባሲ ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ግዥ ዳይሬክቶሬት ክፍል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 58 11 79
  • Website
  • Deadline23 Oct 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣ ማህንድራ ፒክአፕ እና በላይ አብ ፒክአፕ በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።

Addis Ababa city Urban Beautification and Green Development Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ04/2017 ዓ.ም

የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣ ማህንድራ ፒክአፕ እና በላይ አብ ፒክአፕ በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • በዘርፉ የተሰማሩ እና የዘመኑ የግብር የተከፈለበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፊኬት፤ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ጊዜው ያላለፈበት በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10 ተከታታይ የካላንደር ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥ ዳይሬከቶሬት በአካል በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን አድራሻችን መስቀል አደባባይ ሰላም ባስ ትኬት ከሚቆረጥበት ቢሮ አጠገብ ያለው ህንፃ ግራውንድ ግዥ ዳይሬክቶሬት ከፍል ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን ቴከኒካል ሰነድ አንድ ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በወጣ እስከ ከ11ኛው ተከታታይ የካላንደር ቀናት ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ብቻ በከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ስም በተሰራ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ቴክኒካል ኦሪጂናል ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ11ኛው ተከታታይ የካላንደር ቀናት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ግዥ ዳይሬክቶሬት ከፍል ይከፈታል።

✓ የጨረታ ማስከበሪያው አሸናፊ ተጫራቾች ተለይተው ውል እስኪፈፅሙ እንደተያዘ ይቆያል።

✓ ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) በቢሮው ስም የተዘጋጀውን በማስያዝ በሰባት ቀን ውስጥ ውል ተዋውለው ወደ ስራ መግባት ይኖርባቸዋል።

✓ የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል።

✓ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል                     አይችሉም፡፡

✓ ተጫራቾች የፋይናንሻል ዋጋ ዝርዝራቸውን ቢሮው ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተውና በእያንዳንዱ ገፅ ላይ ማህተም እና ፊርማ                በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

✓ ተጫራቾች ጨረታ ለማስገባት በምትመጡበት ጊዜ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ   ለየብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

✓ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115 58 11 79 ደውለው ይጠይቁ፡፡

✓ ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ሰነዱን ለመግዛት _ በምትመጡበት ጊዜ በመስኩ የተሰማራችሁበትን ንግድ ፍቃድ ኮፒ መያዝ እንዳትረሱ።

✓ ዝርዝር ዕቃዎቹን ለማየት በ telegram ገፃችን https://t.me/addisabe- bagreenarea እና

✓ facebook ገፃችን https://www.facebook.com/aaurbanbeutification ይመልከቱ።

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ

Save Tender