Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa city Urban Beautification and Green Development Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ)
  • Address የካ/ክ/ከተማ ቀበና አካባቢ ኬንያ ኢንባሲ ፊት ለፊት 2ኛ ፎቅ ግዥ ዳይሬክቶሬት ክፍል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 58 11 79
  • Website
  • Deadline12 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Addis Ababa city Urban Beautification and Green Development Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ)


በድጋሚ  የወጣ  ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  የከ/ው/አ/ል/ቢሮ ግ/ጨ 05/2017 ዓ.ም

የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • በዘርፋ የተሰማሩ እና የዘመኑን የግብር የተከፈለበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፊኬት፤ በአቅራቢነት የተመዘገበና ጊዜው ያላለፈበት በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የካላንደር ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን አድራሻችን መስቀል አደባባይ ሰላም ባስ ትኬት ከሚቆረጥበት ቢሮ አጠገብ ያለው ህንፃ ግራውንድ ግዥ ዳይሬክቶሬት ከፍል ይሆናል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸሁን ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናሻል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ11ኛው ተከታታይ የካላንደር ቀናት ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ብቻ በከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ስም በተሰራ ማስያዝ አለባቸው ::
    • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ቴክኒካል ኦሪጂናል ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ11ኛው ተከታታይ የካላንደር ቀናት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ግዥ ዳይሬከቶሬት ክፍል ይከፈታል።

  • ጨረታ ማስከበሪያ አሸናፊዎች ተለይቶ ውል እስኪፈፀሙ እንደተያዘ ይቆያል።

 

  • ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸውን ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) በቢሮው ስም የተዘጋጀውን በማስያዝ በሰባት ቀን ውስጥ ውል ተዋውሎ ወደ ስራ መግባት ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል።
  • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  • ተጫራቾች የፋይናንሻል ዋጋ ዝርዝራቸውን ቢሮው ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተውና በእያንዳንዱ ገፅ ላይ ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ጨረታ ለማስገባት በምትመጡበት ጊዜ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ለየብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115 58 11 79 ደውለው ይጠይቁ።
  • ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ሰነዱን ለመግዛት በምትመጡበት ጊዜ በመስኩ የተሰማራችሁበትን ንግድ ፍቃድ ኮፒ መያዝ እንዳትረሱ፡፡

  • ዝርዝር ዕቃዎቹን ለማየት በ telegram ገፃችን https://t.me/addisabebagreenarea እና
  • በ facebook ገፃችን https://www.facebook.com/aaurbanbeutification ይመልከቱ።

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ

Save Tender