የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የሚገኝ ሁለት ሲኖ ካሶኔ ከዚህ በታች የሚጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ
የደረቅ ጭነት መኪና የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የሚገኝ ሁለት ሲኖ ካሶኔ ከዚህ በታች የሚጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መጫረት ትችላላችሁ ::
SINOTRUK HOWO TX 6*4 Cargo chassis
Truck LHD
Model : ZZ127V434gB1
Engine: 400HP,EURO 11
Transmission : HW19710,10 forward.
2 Reverse
Front Axle: VGD95
Rear Axle: MCX16ZG
Steering :Bosch brand
Tires: 12,00R20,With one spare tie,
Triangle brand
Fuel tank: 400L +400L
TX-F Cabin ,Luxury cab interior design,
With one bunk,with A/C ,With Safety beit for driver and co-driver
High bumper
With the electric and air system terminals
With the sinotruk standard hook for trailer
With ABS
With Automatic slack adjuster for brake system
Without cargo box
Color: White
HS Code: 8704230090
Country of Origin : China
Made year: 2026
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20/ሃያ/ የሥራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ ከቀኑ እስከ 11:30 በመግዛት በድርጅቱ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል ::
- ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN ነምበር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም /ሕጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ከጠዋት 4:00 ይከፈታል::
- ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው የሕዝብ በዓል ወይም እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ከጠዋት 4:00 በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ይከፈታል ::
- ተጫራቾች ለጫረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል በማስቀረጥ ያስቆረጠበትን ኮፒ /CPO/ ከሆነ ኦርጅናሉን ለዩኒዬኑ ሂሳብ ክፍል አስረክቦ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0587760083/0920152565 /በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
ማሳሰቢያ ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
