Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎ/ክ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: 0581122481
  • Website
  • Deadline25 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityከሎት 1 አስከ ሎት3 ድረስ ያሉትን ለተቀመጠው ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ፐርሰንት/ ሲሆን ከሎት 4 እስከ ሎት 7 ድረስ ደግሞ በእያንዳንዱ ሎት 70,000 /ሰባ ሺህ ብር/
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Vehicle , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

የጎ/ክ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ ለመፈፀምና ዓመታዊ ውል ለመስጠት በሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የጎ/ክ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ


 

የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጎ/ክ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ ለመፈፀምና ዓመታዊ ውል ለመስጠት በሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ሎት 1፡- የፅህፈት መሳሪያዎች

ሎት 2፡- የፅዳት ዕቃዎች

ሎት 3፡- የቀላልና የከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ

ሎት 4፡- የከባድ ተሸከርካሪ ቢሾፍቱ የከተማ አውቶብስ መለዋወጫ

ሎት 5፡- የከባድ ተሸከርካሪ ለእሳት አደጋ መከላከያ አውቶብስ መለዋወጫ

ሎት 6:- የከባድ ተሸከርካሪ የደረቅና ፈሳሽ ማስወገጃ መለዋወጫ

ሎት 7፡- የዳብል ጋቢና እና ሌሎች ቀላል ተሽከርካሪዎች

ከዚሁ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ያላት/ የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN /ያለው/ ያላት የቫት ተመዝጋቢ የሆነ /የሆነች/
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ከሎት 1 አስከ ሎት3 ድረስ ያሉትን ለተቀመጠው ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ፐርሰንት/ ሲሆን ከሎት 4 እስከ ሎት 7 ድረስ ደግሞ በእያንዳንዱ ሎት 70,000 /ሰባ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመሰለ 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 21 ማግኘት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሞሉትን የጨረታ ሰነዱን በጎ/ከ/ስ/ከ/መ/ሰ/መምሪያ አዳራሻ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ከ2፡30 ጀምሮ እስከ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲያገቡ ኮፒና ኦርጅናል ብሎ በመለየት በየራሱ ፖስታ በማሸግ ፖስታው ላይ እና ከመወዳደሪያ ሰነዱ ስም ፊርማ የድርጅቱን ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከጥቅምት 01 /2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ሲሆን ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4:30 ይከፈታል የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ባይሆን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  7. ከሎት 4 እስከ ሎት 7 ድረስ ያለው የመኪና መለዋጫ ዓመታዊ ውል ተሰጥቶት ለተሽከርካሪዎች መለዋወጫ በሚያስፈልግ ግዜ ብቻ በደብዳቤ ተጠይቆ ገዥ የሚፈፀም ነው፡፡
  8. የጨረታውን ሰነድ ሲሞሉ የእቃው ዝርዝር ዋጋ ሙሉ በሙሉ መሞላት አለበት።
  9. የሚፈፀመው ግዥ ከበጀት አንፃር ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል።
  10. በሚሞላው ሰነድ ላይ “ማንኛውንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ ከጨረታ ውጭ ያስደርጋል።

 

ማሳሰቢያ- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገዎት ጎ/ከ/ስስ/የከ/መ/ሰ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0581122481 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።

 

የጎ/ክ/አስ/የከ/መ/ል/መምሪያ

 

Save Tender