Tender Detail

Tender Details


በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ዕድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ
  • ሎት 2 ለአላቂ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት 4 አላቂ የህክምና እቃ
  • ሎት 5 ለአላቂ የት/ት እቃዎች
  • ሎት 6 አላቂ የጽዳት ዕቃ
  • ሎት 7 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት 8 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት 9 ለህንፃ ቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና
  • ሎት 10 የቋሚ ኤሌክትሪክ ጥገና
  • ሎት 11 አገልግሎት
  • ሎት 12 የመኪና ኪራይ

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳደሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡
  2. የገቢዎች እና ጉምረክ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት /ቫት/ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር መያያዝ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በአንድ ሎት 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታ የስራ ቀናት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ዕድነት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 ሎት 2 ሎት 5 ሎት 6 ሎት 7 ሎ78፡ እነዚህ ሎቶች ለእያንዳንዳቸው 10,000 /አስር ሺ/ ብር እንዲሁም ሎት 3 ሎት 4 ሎት 9 ሎት 10 ሎት 11 ሎት 12 የመኪና ኪራይ እነዚህ ሎቶች ለእያንዳንዳችው 2,000 /ሁለት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ብቻ ማስያዝ አለበት።
  7. የመወዳደሪያ ዋጋው ከነቫት በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ መጻፍ ይኖርበታል፡፡

የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ዋናውንና ኮፒ በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና /specification/ ማቅረብ አለባቸው። አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከታወቀ በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ ከት/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት፡፡

ተጫራቾች ያሸነፉበትን ደረጃውን የጠበቀ ዕቃዎችን ትዕዛዙ በደረሳቸው በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በናሙናው መሰረት አጠናቀው ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ሲያስረክቡና በጥራት ኮሜቴ ተፈትሾ ሲያልፍና በተቋሙ ኋላፊ ገቢ እንዲሆን ከታዘዘ በኋላ ይከፍላቸዋል፡፡

  1. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 የጨረታው ሳጥን ይታሸግና በዛው እለት በ4፡30 ሰዓት ዕደገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ንብ/አሥ/የቡድን መሪ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ C.p.O ብቻ በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. አድራሻ፡- ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ገመናዬ ማርያም ቤ/ክ መግቢያ ላይ ይገኛል።

 

ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር 011 8 93 26 98/011 8 93 14 07

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ዕድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender