ዋልታ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በ2017/18 ምርት ዘመን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ለሚገኙ ለአራት ገጠር ወረዳዎች እና ለሶስት ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ለማረቆ ልዩ ወረዳ የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከቡታጅራ ማዕከላዊ መጋዘን ወደ ገጠር ወረዳና ከተማ አስተዳደር ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Shipping and Logistics would like to inverted and eligible bikers for Purchase of Container Transportation and Reture Server from Kality pert and terminal to different destinations for 120, 2x20 and 140 containers shipment fix track loading capacity such ap to 250, from 211 300, 301 se 350 351-400, and 401 to 450 quintals, for One Year Agreement upon fulfilling of the following and conditions
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders Purchase of Container Transportation and Return Service from Mojo port and terminal to different destinations for 1x20, 2x23 and 1x40 containers shipment for truck loading capacity such as up to 250, from 251 to 300,
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS would like to invite interested and Eligible bidders to purchase Soil Fertilizer Freight Transportation Service from Moyale to different local destination upon fulfilling of the following terms and conditions
Assosa University – በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Ministry of Innovation and Technology – የጭነት አገልግሎት ግዥ ድጋሜ የወጣ
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – በቦሌ አየር መንገድ በኩል ለሚገቡ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች የጭነት ሰነዶች በመረከብ የጉምሩክ ስነስረዓትን ማስፈጸም (Customs clearance handlings service charge per AWB)
Ethiopian Customs Commission – የጭነት ማሰሪያ ገመድ፡ክሪክ እና የጭነት መሸፈኛ ሸራ ግዥ
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Procurement of Transit service
Ministry of Innovation and Technology – የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት አይነታቸው የተለያየ 11,120 በርሜል አስፋልት (ሬንጅ) ከአዲስ አበባ- አዘዞ (ጎንደር) ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለማንሳት፣ ለመጫን፣ ለማጓጓዝ እና ለማውረድ የሚውሉ የክሬን እና ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
Houses of Peoples Representative – Procurement of Isuzu የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ከጂግጂጋ ወደ ሰሜን ሸዋ መቂ ወረዳ ለማጓጓዝ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2017 የበጀት ዘመን ለ2017/2018 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት ያላቸውን ግብዓቶች ከዞን ማዕከል መጋዘን በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎችና በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Assosa University – ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ዋጋ ማቅረቢያ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪከት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለጋራዥ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ግዥ (different types of Garage Equipment's for Heavy Trucks) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – የመጋዘን ትልቁ ተንጠልጣይ ቁልፍ ግዥ
Federal Supreme Court – procurement of Road Transportation Service
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት