በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ ዕቃው ካለበት ቦታ/መጋዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የጫኝና አውራጅን ጨምሮ ጭኖ ማምጣት የሚችል፤ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋ እንዲትሞሉ እንጠይቃለን፡፡ 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0020-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-11-22 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-11-20 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 230 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License 2017 renwed
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate VAT
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ፤ አሸናፊ ድርጅት እስከ 6 ወር ድረስ ከተቋሙ ጋር ውል ገብተው መስራት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ይህም ጭነት በሚገኝበት ጊዜ ተቋሙ አስቀድሞ ያሳውቃል፡፡
3.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፤ አሸናፊ ድርጅት እስከ 6 ወር ድረስ ከተቋሙ ጋር ውል ገብተው መስራት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ይህም ጭነት በሚገኝበት ጊዜ ተቋሙ አስቀድሞ ያሳውቃል፡፡
3.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
