በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2017 የበጀት ዘመን ለ2017/2018 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት ያላቸውን ግብዓቶች ከዞን ማዕከል መጋዘን በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎችና በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ኅ/ሥራ ዩኒየን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2017 የበጀት ዘመን ለ2017/2018 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት ያላቸውን ግብዓቶች ከዞን ማዕከል መጋዘን በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎችና በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን ነምበር ያለው
- የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያለውንና ማቅረብ የሚችል
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ከመንገድ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል
- የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
- የታደሰ የመድን ሽፋን ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000 /ሀያ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ፣ በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድ ቦንድ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ሥራ ዩኒየን
- በአመያ ከተማ አስ/ር አመያ 03 ቀበሌ በዩኒየኑ ጽ/ቤት በነጻ መውሰድ ይጠበቅባችኋል፤
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፊርማ የድርጅቱ ማህተም ኦርጅናልና ኮፒ፣ የፋይናንሻል እና ቴክኒካል በማለት ፖስታው ላይ በመጻፍ እንዲሁም አድራሻ እና ስልከ ቁጥር መገለጽ መቻል አለበት፡፡
- ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ15ኛው የስራ ቀን በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ሥራ ዩኒየን በአመያ ከተማ አስ/ር አመያ 03 ቀበሌ በዩኒየኑ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዛው ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ሆኖን ግን ጨረታዉ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን ከመንግስት የስራ ቀን ውጪ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
- ማሳሰቢያ፡- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልከ ቁጥር፡- 0917388678 ወይም 0917380813
የኮንታ ገበ/ሁለ/ኅ/ ሥራ ዩኒየን
