Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline11 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት

Assosa University


Tender Information

Titleየደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት
Descriptionየደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ ዕቃው ካለበት ቦታ/መጋዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የጫኝና አውራጅን ጨምሮ ጭኖ ማምጣት የሚችል፤ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋ እንዲትሞሉ እንጠይቃለን፡፡
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-NC-0012-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-11-11 10:00:00
Invitation Date2024-11-07 04:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:admin building, Room 230
Assosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 577751009
Email: pro.asu.123@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Other Documents: 3ኛ ወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate/VAT/
  • •Valid Tax Clearance Certificate: ከግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸው ከገቢዎች ቢሮ ክሊራንስ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ማሳሰቢያ፤ አሸናፊ ድርጅት እስከ 6 ወር ድረስ ከተቋሙ ጋር ውል ገብተው መስራት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ይህም ጭነት በሚገኝበት ጊዜ ተቋሙ አስቀድሞ ያሳውቃል፡፡
Save Tender