Procurement of sports equipment (No2)
Procurement of sports equipment /COBE/
የሽመልስ ሃብቴ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የጽህፈት እቃዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህፃናት ዴኬር እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ የሜዳ እድሳት ስራ እና የጥበቃ ቤት እድሳት ስራ በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
PROCUREMENT OF SPORT WEAR AND MATERIALS COACH/የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስለ አዲስ አበባ እና ለአሰላ ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ካንፓስ ለአሰልጣኝ 2018 ግዥ/
PROCUREMENT OF SPORT WEAR AND MATERIALS FOR TRAINERS/ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስለ ለአዲስ አበባ እና ለአሰላ ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ካንፓስ ለሰልጣኞች 2018 ግዥ/
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ለ2017/18 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተዘረዘሩትን የስፖርት እና የምግብ አቅርቦት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት መድሀኒትና መገልገያ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃ ፈርኒቸር፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅና ጫማ፣ የውሃ መስመር መገጣጠሚያ እቃዎች፣ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቀስ፣ የተለያዩ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2018 በጀት ከታች 5 የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስና የስራ ጫማዎች፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የፅህፈት እቃዎችን፣ ሎት 3 የፅዳት እቃዎችን፣ ሎት 4 የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን፣ ሎት 5 የስፖርት ትጥቅና ጫማዎችን፣ ሎታ 6 የህንፃ እቃዎችን፣ ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳዎችን፣ ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮችና ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳችን ላሉት 1 ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት በሥሩ ስሚገኙት ባስበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሱ የተስያዩ ዓይነት ያስቸውን ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት ውስጥ በዘርፉ ከተሰማሩትና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ካሳቸው አቅራቢ ድርጅቶች ሳይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ ደረጃውን የጠበቀ ተፈጭቶ የታሸገ የቡና ዱቄት በ 1/2 ኪሎ( በግማሽ ኪሎ የተዘጋጀ) ኤክስፖርት እስታንዳርድ የተዘጋጀ ለ500 ሰወው የሚሰጥ 500 ግማሽ ኪሎ የታሸገ ቡና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አላቂ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሮን ኪራይ ለማስ ስፖርት ቀርፃ
ደረጃውን የጠበቀ ተፈጭቶ የታሸገ የቡና ዱቄት 1/2 ኪሎ( በግማሽ ኪሎ) በኤክስፖርት እታንዳድርድ የተዘጋጀ ለ500 ሰው የሚሰጥ
lot3 procurement of building maintenance የሜዳ ግንባታ ስራ መቻል ስፖርት ክለብ
PURCHASE OF SPORT MATERIALS.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 09/12/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።