St. Peter Specialized Hospital – Procurement of crane service
Ministry of Planning and Development – .የክሬን አገልግሎት ከቦታ ቦታ የማንቀሳቀስ ሥራ ትልቁ ኮንቴነር ግቢ ዉስጥ 140ሜትር የሚደርስ ቦት በመውሰድ የማስተካከል ሥራ
Ministry of Revenue – የክሬን አገልግሎት ግዥ 9
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ ለመከራየት ያስችል ዘንድ በዘርፉ የተማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Gada Special Economic Zone Development Corporation now invites bids for National competitive bidders who are eligible and capable to supply Construction Machinery (chain Excavator, Motor Grader, and Water Truck 20,000L).
Ethiopian Construction Authority – ወቅታዊ የኮንስትራክሽን ግብዓት ፣ የሰራተኛ እና የማሽነሪ ኪራይ ዋጋ ዝርዝር አቅራቢ ግዥ
በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ፡፡
Ministry of Labor and Skills – የክሬን አገልግሎት ግዥ
St. Peter Specialized Hospital – የክሬን አገልግሎት
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE: CRAWLER CRANE MACHINE CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ከፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – የክሬን አገልግሎት ግዥ 0014
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና = ኘኣ ወረዳ መንገድና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ቀበሌዎች የመንገድ ጥገና የሥራ ግንባታ ከቦጠራ ብለት እስከ አኖ አከብዶ 12.5km ፤ ከነስሪ ጥርኝ ድርማ 11.5 km እና ከጋዱላ ሞዬ አመንቴ ጎሮ ድረስ 6.1 km ለመንገድ ግንባታ የሚያስፈልጉትን ማሽኖችን ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአዳማ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ስራ ያቆመ የሁዋይ ሲሚንቶ ፋብሪካን ከተተከለበት ቦታ በባለሙያ አወዳድሮ ማስነሳትና ወደሚቀመጥበት ቦታ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ በዚህ ሙያ የታደስ የስራ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማስነሳት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመንገድ ጥገና የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎችን እስከ ሥራ ቦታ ማለትም አስከ ቢላ ከተማ ድረስ ማቅረብ የሚችል ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
The Yem Zone Finance Department now invites wax sealed bids from eligible bidders for Excavator machine hourly rental service of projects above.
The Yem Zone Finance Department now invites wax sealed bids from eligible bidders for Dozer machine hourly rental service of projects above.
St. Peter Specialized Hospital – procurement of crane service
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦት እና ገጠማ እንዲሁም የ Sanitary fixture አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡