Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ ቱለፋ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 73 807 298
  • Website
  • Deadline16 Feb 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ ለመከራየት ያስችል ዘንድ በዘርፉ የተማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-03/17

 

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ ለመከራየት ያስችል ዘንድ በዘርፉ የተማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች :-

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው፤
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የማሽን ኪራይ አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ መክፈል ከግዥ ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የኢቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የዋስትና ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 21ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በ21ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 21ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. የሂሳብ ስሌት (አርቲሜቲክ ቼክ) በግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ባለሙያ ከሚያስተካከለው ውጪ በተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09-48-08-87-32/09-73-80-72-93 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ከፍቼ ከተማ አለፍ ብሎ እንገኛለን፡፡

 

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender