የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቅምብቢት ወረዳ ግብርናና መሬት ጽ/ቤት “Chain Excavator CAT/Doosan) 172Hp and Above” በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቅምብቢት ወረዳ ግብርናና መሬት ጽ/ቤት “Chain Excavator CAT/Doosan) 172Hp and Above” በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT 15%”ተመዝጋቢ የሆናችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር “TIN” ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁ ለመሆናችው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል፡፡ 11ኛ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ በማይመለስ በብር 500 በካሽ መግዛት ይችላሉ፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው፡፡
ስበስጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0924878565 በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Kimbibit Woreda Finance Office seeks to rent out a Chain Excavator (CAT/Doosan, 172Hp and above) to the Woreda Agriculture and Land Office. Bidders must be tax-compliant, hold a renewed business license, be VAT-registered, have a TIN, and be on the suppliers list.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
