የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦት እና ገጠማ እንዲሁም የ Sanitary fixture አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦት እና ገጠማ እንዲሁም የ Sanitary fixture አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የስራ ዝርዝር
|
የጨረታ ቁጥር
|
የጨረታ መዝጊያ ቀን
|
የጨረታ መከፈቻ ቀን
|
|
1 |
Supply & Fix:-
|
DCE/ SF/100/2024
|
15/02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
|
15/02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡45
|
|
1.2 Domestic Pump
|
||||
|
2 |
Sanitary Fixture
|
DCE/ SM/101/2024
|
15/02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:45
|
15/02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00
|
ስለሆነም ፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንከ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ፡፡
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል /ብራንድ/ብቻ ነው ፤ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር 0114-40-34-34/33 ማዞርያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce et.com/ Email info@dce-et.com ቃሊቲ ቶታል ስታዲዮም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
