የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር እና የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአዳማ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ስራ ያቆመ የሁዋይ ሲሚንቶ ፋብሪካን ከተተከለበት ቦታ በባለሙያ አወዳድሮ ማስነሳትና ወደሚቀመጥበት ቦታ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ በዚህ ሙያ የታደስ የስራ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማስነሳት ይፈልጋል፡፡