Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221127908
  • Website
  • Deadline20 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery

የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአዳማ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ስራ ያቆመ የሁዋይ ሲሚንቶ ፋብሪካን ከተተከለበት ቦታ በባለሙያ አወዳድሮ ማስነሳትና ወደሚቀመጥበት ቦታ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ በዚህ ሙያ የታደስ የስራ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማስነሳት ይፈልጋል፡፡

የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአዳማ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ስራ ያቆመ የሁዋይ ሲሚንቶ ፋብሪካን ከተተከለበት ቦታ በባለሙያ አወዳድሮ ማስነሳትና ወደሚቀመጥበት ቦታ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ በዚህ ሙያ የታደስ የስራ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማስነሳት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዚሁ ስራ የተሰማራችሁና ሙያ ያላችሁ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ሙያተኞች ሁሉ ግልፅ በወጣው ጨረታ ላይ መሳተፍ ትችላላቹ።

  1. በዚህ ሥራ ላይ የተሰማራና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የ2016/2017 ያለው
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ
  3. የዘመኑን የመንግሥትን ግብር የከፈለ
  4. ማሽን በመትከልና በማደስ የሙያ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት በባንከ የተረጋገጠ ሲፒአ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ ላይ የተጫራቾች ሙሉ አድራሻ የድርጅቱ ማህተም እንዲሁም ጨረታውን ያወጣው መስሪያ ቤት አድራሻና የፕሮጀክት ስም መጠቀስ አለበት
  7. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ከቦታው ካነሳ በኃላ በራሱ ወጪ የሚቀመጥበት ቦታ ማድረስ አለበት
  8. አሸናፊው ድርጅት የተፈታውን እቃ ቢቆሸሽ ወይም ቢጎድል በራሱ ወጪ የመተካት ግዴታ አለበት
  9. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት
  10. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ /ቤት ቢሮ ቁ.7 የተዘጋጀውን ሰነድ ገዝተው መወዳደር ይችላሉ
  11.  የሚሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት
  12. ፋብሪካው የሚገኝበት አድራሻው በአዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ከፍለ ከተማ ተርበን አቦ ወረዳ ውስጥ ይገኛል
  13. የተነሳው የፋብሪካ እቃ የሚጓጓዝበት እቃው ከሚገኝበት ቦኩ ሸነን ክፍለ ከተማ ቶርበን ኦቦ ወረዳ እስከ ቀጨማ ቀበሌ ገ/ማህበር በግምት 15 ኪሎ ሜትር ይሆናል
  14. ጨረታው የሚዘጋው 12/03/2017ዓ.ም በ 8 ሰዓት ተጫራቾች በሚገኙበት የሚከፈት ይሆናል
  15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ

የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ ተወዳዳሪው ባለሙያው የሚያሰራበትን ዋጋ ታሳቢ አድርጎ ዋጋውን መሙላት አለበት

ለተጨማሪ ማስረጃ አዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስልክ ቁ. 0221127908/0221112169/0913 230209/0913241411

አድራሻ አዳማ መብራት ኃይል የንግድ ምክር ቤት ፊት ለፊት

 

የአዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender