በዋግ ኸ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች ሎት 4. የደንብ ልብስ ሎት 5. የእስፖርት ትጥቆች ሎት 6, የመኪና መለዋወጫ ሎት 7. የፈርኒቸርእቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል።
በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
Institute of Ethiopian Standards – lot for stationery
Adama Science and Technology University – Purchase of stationary item
University of Gondar – Procurement of stationary ( (ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ምአከል ክፍል አገልግሎት የሚውል)
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግብአቶችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን ግብዓቶች 1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች 2. የጽዳት እቃ 3. የደንብ ልብስ 4. የመኪና (የተሽከርካሪ )ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
Prime Minister Office – ሎት 160 የጽህፈት መሳሪያ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የአባሎች/ ሰራተኞች መዝ/ክበብ እና የህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያትን እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – MoR-East Procurement of stationery item
የማኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ (ሎት 1) እና በአላቂ እና በሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ (ሎት-02) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ መጋላ 2ኛ ደ/ት/ቤት/ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለፁትን የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa University – Procurement of Different News papers
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Ecta procurement of Stationary items 016/2018
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም/መሣ/ከዘ/ስርጭት ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ፣ ሎት 5 የስፖርት ዕቃ፣ ሎት 6 የሙዚቃ መሣሪያ፣ ሎት 7 የመኪና እቃ እና ሎት 8 ቋሚ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።