በዋግ ኸ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች ሎት 4. የደንብ ልብስ ሎት 5. የእስፖርት ትጥቆች ሎት 6, የመኪና መለዋወጫ ሎት 7. የፈርኒቸርእቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል።
የዋግ ኸ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቁ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በዋግ ኸ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች ሎት 4. የደንብ ልብስ ሎት 5. የእስፖርት ትጥቆች ሎት 6, የመኪና መለዋወጫ ሎት 7. የፈርኒቸርእቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
1ኛ, በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
2ኛ. ተጫራቾች የግዥ መጠኑ ከብር 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥ የተጨማሪ እሴት ታከስ (የቫት) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
3ኛ. የግብር መለያ ቁጥር (ቲን) ያለው
4ኛ. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም (ቢድ ቦንድ) የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2 በመቶ ወይም 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከተቋሙ ገንዘብ ያዥ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ መሂ ı ኮፒ ከፖስታው ጋር ማያያዝ አለባቸው።
6ኛ. የእቃዎቹን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፍኬሽን / ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
7ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
8ኛ. ከላይ በሎት የወጡት የጨረታ አይነቶች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን በስራ ሰዓት እስከ 11፡00 ሰአት ድረስ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ድረስ የገዙትን ሰነድ አስገብተው 4፡30 ይከፈታል፡፡
9ኛ. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን በሰዓቱ ካልተገኙ መ/ቤቱ በሌሉበት የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡
10ኛ. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመ/ቤቱ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጥንቃቄ ያልታሸገ ፖስታ ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል፡፡
11ኛ. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ካላንደር ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ቀን ይከፈታል።
12ኛ. ተጫራች ጨረታ ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ወይም 10% በማቅረብ ውለታ መውሰድ አለባቸው፡፡
13ኛ. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
14ኛ. ጨረታው ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
15ኛ. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህግና ደንቦች በግዥ መመሪያ ቁጥር1/2003 ተግባራዊ ይደረጋል።
16ኛ. የኤሌክትሮኒከስና የኤሌክትሪክ እቃ አቅራቢዎች የሚሞሉት ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በታች ቢሆንም /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
17ኛ. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በመ/ቤቱ ግ/ፋ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር /0914684377/0963677829/በመደወል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በዋግ ኽብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
