Ministry of Defense – lot 156 procurement of Heavy duty Gloves (nitrile
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Medical Supply(Fentanyl...01)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለ ሕንፃ ለመቀባት የግብአት (ቀለም) እና ሙያውን በአሸናፊ ድርጅት የሚሸፈን ሆኖ ውስጡንም ውጩንም በኦርጅናል ቀለም ለመቀባት (ለማደስ)፣ ማቴሪያል ችሎ የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት /community pharmacy/ ግንባታ እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ የሕክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ የህክምና እቃዎች እና የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Debre Birhan University – የህክምና ኦክስጅን ሲሊንደር እና ተያያዥ ዕእቃዎችን ግዥ
Wolkite University – lot 86 ወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የህክምና እቃ ግዥ
Debre Birhan University – X-ray machine and C-arm Fluoroscopy Machine የጨረር ደህንነት በመፈተሽ ማረጋገጥ እና የማማከር አገልግሎት ግዥ
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና የህክምና መሳሪያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Armauer Hansen Research Institute – == Purchase of medical supply
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች ለ2018 በጀት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Oda Bultum University – Purchase of gloves
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው fibric rope & ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሣሪያ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Medical Device with consumables_MVD_2018
Ministry of Revenue – የህክምና እቃዎች ግዥ ባህርዳር ገቢዎች ሚኒስተር / BAHIR DAR 2018