The Ethiopian Electric Utility invites sealed bids from eligible Bidders that have Relevant Category GC-5 Grade or B - 4 Grade and above Licenses valid for the current Ethiopian Fiscal Year, (EFY, 2016), Trade License valid for the current Ethiopian Fiscal Year (EFY, 2016).
የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ከንቲባ ኮሚቴው በወሰነው መሰረት በሊዝ ጨረታ ለሶስተኛ ወገን እንዲተላለፍ ይፈልጋል።
Procurement Of Building And Maintenance Material Lot 007/2018/ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ግዥ ሎት 007/2018
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለተጎዱ ተሸከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ (Recovery Yard) አገልግሎት የሚውል ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸወን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of Maintenance Works for Haramaya University Technology Incubation Center Building
Procurement of Carpentry Sheet for House Maintenance:
lot-1 Procurement of building Exterior Renovation and facade improvement Works
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለእንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ንብረት ላይ የተመሰረተ የዋስትና መብት አዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
LOT 144 Purchase Requisition of Median maintenance and Renovation (2nd time)
በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለመብት አቶ ታልለው መንግስት እና የፍርድ ባለእዳ አቶ መከታው ደረሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ላይ እንደፍርዱ ሊፈፅሙ ስላልቻሉ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ እንዲሆን በፍርድ ባለዕዳው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
የሰ/ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ደስታ አሰፋ ወል ብርሀን አስፋ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለአፈፃፀም መነሻ የሆነው በላሊበላ ከተማ ደብረሲና ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ደስታ አሰፋ ስም በካርታ ቁጥር 00281/2012 ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ቤት እና ቦታ በመጀመሪያ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
ሎት 8 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ/20/
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል።
በድጋም የወጣ ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ቆርቆሮና ሚስማር// 35
Procurement of Renovation Work Second Round Cordier Ethiopian Sport Academy
የፍትሕ ሚኒስቴር የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ቢሮ ህንፃ እድሳት (Office building maintenance) ስራ
purchase of car serves የሚኒባሱ toyota መኪና በመፈለገዉ የዉስጥና የዉጭ አካሉ እንዲሰራ(የቦዲ እድሳት) እንዲደረግለት10/42
PROCUREMENT OF MATERNAL WARD RENOVATION WORK
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕሮጀክት እና የመያዣ ንብረቶቹን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።