Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለመብት አቶ ታልለው መንግስት እና የፍርድ ባለእዳ አቶ መከታው ደረሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ላይ እንደፍርዱ ሊፈፅሙ ስላልቻሉ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ እንዲሆን በፍርድ ባለዕዳው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፍርድ ባለመብት አቶ ታልለው መንግስት እና የፍርድ ባለእዳ አቶ መከታው ደረሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ላይ እንደፍርዱ ሊፈፅሙ ስላልቻሉ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ እንዲሆን በፍርድ ባለዕዳው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በሞረትና ጅሩ ወረዳ በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ በቀጠና 4 ክልል ውስጥ ከሰሜን መንገድ፣ ከደቡብ ኮድ 159፣ ከምስራቅ ኮድ 162 እና ከምዕራብ ቦታ ኮድ 118 የሚያዋስነው በ200 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የሚገኝ 5 ክፍል የመኖሪያ ቤት 113 /አንድ መቶ አስራ ሶስት/ ቅጠል ቆርቆሮ የለበሰ ቤት በሐራጅ ጨረታ በመነሻ ዋጋው 571,000 /አምስት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ብር / እንዲሸጥ ስለታዘዘ ጨረታውም የሚካሄደው ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ የዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በማስያዝ ደረሰኝ በጨረታው ቦታ ላይ በማቅረብ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዟል ፡፡

 

በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት

 

Save Tender