በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለመብት አቶ ታልለው መንግስት እና የፍርድ ባለእዳ አቶ መከታው ደረሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ላይ እንደፍርዱ ሊፈፅሙ ስላልቻሉ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ እንዲሆን በፍርድ ባለዕዳው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።