ሎት 8 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ/20/
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 8 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ/20/ |
| Description | ሎት 8 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት ግዥ/20/ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0129-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-08 17:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-06 13:28:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት የፖውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extinguisher) 6ኪሎ ግራም የካርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon dioxide Fire Extinguisher) 3ኪሎ ግራም ፣የኮርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ ( Carbon dioxide fire Extinguisher) 25 ኪሎ ግራም፣የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam fire extinguisher)25 ሊትር የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ቢሮ ድረስ በመቅረብ መሰብሰብ፣ ሙሌት የሚያስፈለግውን መሙላት፣ ለ25 ኪሎ ግራም እና ለ25 ሊትር መሣሪያዎች 4/አራት/ጎማ መቀየር ሆስ የመሳሰሉትን እንደ አስፈላጊነቱ ጥገና ማድረግ፣የማብቂያ ጊዜን መለጠፍ፣በተገቢ ቦታ መልሶ ማስቀመጥ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አገልግሎቱ ጥገና የሚፈልጉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ላይ Hose Discharge Nozzle Carrying Handle Safety Pin እና ማንቀሳቀሻ ጎማን (ለ25ኪ.ግ) እና (ለ25 ሊትር) (አራት)መሣሪያዎችን ጎማ መየር፡
ማሳሰቢያ፡- አገልግሎቱ ጥገና የሚፈልጉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ላይ Hose Discharge Nozzle Carrying Handle Safety Pin እና ማንቀሳቀሻ ጎማን (ለ25ኪ.ግ) እና (ለ25 ሊትር) (አራት)መሣሪያዎችን ጎማ መየር፡
