Tender Detail

Tender Details

  • Company ወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ወረኢሉ ከተማ በደቡብ ወሎ ዞን ሥር ከደሴ ከተማ 91 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ናት ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ከንቲባ ኮሚቴው በወሰነው መሰረት በሊዝ ጨረታ ለሶስተኛ ወገን እንዲተላለፍ ይፈልጋል።

ወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት


 

የከተማ መሬት የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በከተማችን በ01 እና በ02 ቀበሌ በፕላን ክልል ውስጥ የሚገኝ የድርጅትና የመኖሪያ ቦታዎችን በቁጥር ወረከ/መሬ/ 382/2018 በቀን 25/02/2018 ዓ/ም ባሳወቁን መሰረት፡-

  1. ዘገየ ሱቅ ጀርባ በመልሶ ማልማት የተለቀቀ የንግድ/የድርጅት ቦታ 250 ካ/ሜትር
  2. ዘገየ አሰፋ ሱቅ ጀርባ በመልሶ ማልማት የተለቀቀ የድርጅት /ንግድ/ ቦታ ከአበባው ይርጋ በኩል 201ካ/ሜትር
  3. ከእነ ፋንታው መዓዛ በመልሶ ማልማት የተለቀቀ የድርጅት /ንግድ / ቦታ 264 ካ/ሜትር
  4. አባቢ ተፈራ ሱቅ ፊት ለፊት ገበያ ዳር ከእነ ህይወት ይመር አሰን እንድሬ በመልሶ ማልማት የተለቀቀ የድርጅት/ንግድ / ቦታ 310.63 ካ/ሜትር
  5. ጅንአድ ፊት ለፊት የእህል ተራው የድርጅት ቦታ 759 ካ/ሜትር
  6. ኢንስፔክተር ዳንኤል አብርሃም ቤት አጠገብ የድርጅት ቦታ 200 ካ/ሜትር
  7. ፀደይ ባንክ ጀርባ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል 270 ካ/ሜትር
  8. ብሩህ ተስፋ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል 200 ካ/ሜትር
  9. እነ ሙሀመድ እብሬ ቤት ፊት ለፊት የቁም እንስሳት ተራው ጋር የመኖሪያ 200 ካ/ሜትር በጠቅላላ ድምር የድርጅት /የንግድ ይዞታ 1989.63 ካ/ሜትር የመኖሪያ 670 ካ/ሜትር በአጠቃላይ ድምር 2584.63 ካ/ሜትር የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር መደበኛ የከተማ መሬት የሊዝ ጨረታ ቁጥር 1/2018 ተብሎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአሚኮ፣ በቴሌቪዥን፣ በደሴ ኤፍኤም ሬድዮ፣ በበኩር ጋዜጣና በወረኢሉ ከተማ አስተዳደርና በወረኢሉ ወረዳ የፌስቡክ ድረ-ገፅ ሚዲያ ተለቆ ጨረታው ከ25/20/2018 ዓ/ም ጀምሮ አየር ላይ እንዲውልና ከንቲባ ኮሚቴው በወሰነው መሰረት ለሶስተኛ ወገን እንዲተላለፍ ይደረግልን ዘንድ አሳውቃለሁ።

 

ወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender