Tender Detail

Tender Details

  • Company Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)
  • Address ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 557 1099
  • Websitehttps://siinqeebank.com/
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityየጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25%
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Land , House, Building And Warehouse

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸወን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 015/2017

 

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸወን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የቀድሞው የንብረቱ ባለቤት

የንብረቱ ዓይነት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ ሠሌዳ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ከተማ

ክ/ከተማ ቀበሌ/ ወረዳ

1

ታደሰ ደሪባ

ታደሰ ደሪባ

ባጃጅ

1-35715 ኦሮ

 

ሮቤ

ሲናና

170,775.00

2

አሊዩ አብዶ

አሊዮ አብዶ

መኖሪያ ቤት

BMK/762/00/2016

200

ኮሞና

01

1,026,600.00

3

ሚልኮ ገመቹ

ብራ በቀለ

መኖሪያ ቤት

0391/2011

1200

አዳማ

አዋሽ መልካሳ

4,083,443.00

4

ቦንሳ ዳዳ

አሸብር ተፈራ

መኖሪያ ቤት

0231/2009

200

አዳማ

ቦኩ ሸነን

4,800,199.80

5

ብሩክ ታሬሳ

ብሩክ ታሬሳ

መኖሪያ ቤት

W/5089/2000

200

ወሊሶ

አዬቱ

1,831,110.76

6

ዘሪሁን ምጁ

ዘሪሁን ምጁ

መኖሪያ ቤት

812/BMG/2015

653.4

ጓንጓ

አባያ

703,933.96

 

በመሆኑም፡-

  1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/03/2018 (ሕዳር 15,2018) ዓ.ም ድረስ ቤቱ (ንብረቱ) በሚገኝበት አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።
  3. ተጫራቾች የቤቱን (ንብረቱ) የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አስርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
  4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
  5. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 15/03/2018 (ሕዳር 15,2018 ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በ 15/03/2018 (ሕዳር 15,2018) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት, ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
  9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባነክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115571099 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
Save Tender