Ethiopian public Health Institute – Purchasing of Building maintenance and related service
Ministry of Education – Purchase Bathroom renovation work
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በደብረ ብርሃን ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 06 ውስጥ የቤት ቁጥሩ 371 የሆነው የሟች ሙሉነሽ ምክረ የውርስ ንብረት የሆነውና በእነ ከበደ ተጻዲቅ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ ከምስራቅ የእግረኛ መንገድ እና የቀበሌ ቤት ከምእራብ የሺመቤት ግዛቸው ከሰሜን ግዛቸው ከበደ ከደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው 103.0 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በወ/ሮ ክበበ አበበ ስም የተመዘገበው የካርታ ቁጥር 4439/15 በአዋሳኝ ከምስራቅ ካሳ መርድ ከምዕራብ ፋንታዬነሽ ሃይሉ ከሰሜን የምስረታ ቦታ ከደቡብ አዲስ የወጣ መንገድ መካከል በ214.78 ካ.ሜ የሰፈረውን ቤት በመነሻ ዋጋ 572,500 ( አምስት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Livestock Development Institute – Maintenance and operation of dairy cows House lot 001/2017(የወተት ላሞች በረት ጥገና እና ስራ)
Ministry of Women and Social Affairs – Building maintenance .
Ministry of Foreign Affairs – Purchase Requisition of Office Toilet Renovation
National Intelligence and Security Service – Lot 06 Procurement of Plumbing Material
Bahir Dar University – የህንፃ ጥገና እቃዎች ግዠ
Federal Supreme Court – Procurement of Building Maintenance (Renovation) 2
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ "ሠ" በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Education – Purchase of Bathroom renovation work
Federal Supreme Court – Procurement of Building Maintenance (Renovation)
Mekelle University – የህንፃ ጥገና እቃዎች ግዠ
Lot – 31 Jimma University Main campus flood and landscape building maintenance works.
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ በአቶ ቢንያም ንጉሰ እና በወ/ሮ አሚት ተስፋይ ፤ አቶ ምንገሻ ንጉስ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ በአፈ/ተከሳሽ የሚታወቅ የከተማ ቤትና ቦታ በዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ አሞራ ቀበሌ የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,007,148.41 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት ሺ አንድ በመቶ አርባ ስምንት 41/100/ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
Alert Comprhensive Specialized Hospital – Name: purcase of 1.ሙሉ የሞተር ዕድሳት ፍሪሲዮን በአዲስ መቀየር 2. ፓንፕ (Injaection pump)ዕድሳት 3. ሙሉ የዕግር እና የእጅ ፍሬን ሰርቪስ ጥገና 4.ሙሉ ሰርቪስ (የዘይት፣የነዳጅ፣ የአየር ማጣሪያ) 5. ከሞተር እድሳት በተጨማሪ ፍሪሲዮን ታይቶ ይቀየር
National Intelligence and Security Service – Lot 05 Procurement of Plumbing Equipment
Ministry of Revenue – ባለ6 እና ባለ 5 ኪሎ ግራም የእሳት አደጋ መከላከያ የስድስት ወር እድሳት ግዥ