Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰ/ሸዋ
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline12 Jan 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በወ/ሮ ክበበ አበበ ስም የተመዘገበው የካርታ ቁጥር 4439/15 በአዋሳኝ ከምስራቅ ካሳ መርድ ከምዕራብ ፋንታዬነሽ ሃይሉ ከሰሜን የምስረታ ቦታ ከደቡብ አዲስ የወጣ መንገድ መካከል በ214.78 ካ.ሜ የሰፈረውን ቤት በመነሻ ዋጋ 572,500 ( አምስት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።

የሰ/ሸዋ


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በአፈ/ከሣሽ ገሰሰ መርዕድ እና በአፈ/ ተከሣሽ ክበበ መርዕድ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ -

በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በወ/ሮ ክበበ አበበ ስም የተመዘገበው የካርታ ቁጥር 4439/15 በአዋሳኝ ከምስራቅ ካሳ መርድ ከምዕራብ ፋንታዬነሽ ሃይሉ ከሰሜን የምስረታ ቦታ ከደቡብ አዲስ የወጣ መንገድ መካከል በ214.78 ካ.ሜ የሰፈረውን ቤት በመነሻ ዋጋ 572,500 ( አምስት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች ያሸነፉበትን 1/4 ገንዘብ በሲፒኦ ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ።
  3. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው እንደፍርዱ ለማስፈፀም ነው፡፡
  4. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛል፡፡ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2 /መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል፡፡
  5. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

 

የሰ/ሸዋ  ዞን  ከፍ /ፍ/ቤት

ደ/ብርሃን

Save Tender