በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ በአቶ ቢንያም ንጉሰ እና በወ/ሮ አሚት ተስፋይ ፤ አቶ ምንገሻ ንጉስ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ በአፈ/ተከሳሽ የሚታወቅ የከተማ ቤትና ቦታ በዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ አሞራ ቀበሌ የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,007,148.41 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት ሺ አንድ በመቶ አርባ ስምንት 41/100/ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ ፡- አቶ ቢንያም ንጉሰ እና
አፈ/ተከሳሾች ፡- 1. ወ/ሮ አሚት ተስፋይ
2. አቶ ምንገሻ ንጉስ
መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ በአፈ/ተከሳሽ የሚታወቅ የከተማ ቤትና ቦታ በዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ አሞራ ቀበሌ የሚገኘውና ስፋቱ 336 ካሬ ሜትር አዋሳኙ በምዕራብ ተስፋይ፣ በምስራቅ አብርሀት ከበደ፣ በደቡብ መንገድ፣ በሰሜን ትምኒት ተስፋይ ሆኖ በውስጡ 4 ክፍል ቤት ያለው ለውሳኔ ማስፈፀሚያ በፍርድ ቤት የተያዘ ሃብት ስለሆነ እና በመነሻ ዋጋ ብር 2,007,148.41 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት ሺ አንድ በመቶ አርባ ስምንት 41/100/ ሆኖ ባለው መነሻ ዋጋ በጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልግ ተጫራች ካለ በተጠቀሰው ቤትና ቦታ ለ30/03/2017 ዓ/ም ከ3፡00 ሰአት እስከ 6፡00 ሰአት ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ሲል የዓዲ ሓቂ ወረዳ ፍርድ ቤት በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያሳውቃል፡፡
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ
