Purchase Bathroom renovation work
Ministry of Education
Tender Information
| Title | Purchase Bathroom renovation work |
| Description | የስራ ዝርዝር ነባሩን የመታጠቢያ ገንዳ ቆፍሮ የማንሳት ስራ በተነሳው የገንዳ ቦታ ላይ የሚገኘውን ግድግዳ ወለል አጠቃላይ 3 ካሬ ሜትር የሴራሚክ ስራ የመስራት ስራ የመታጠቢያ ፍሳሹን ማሰወገጃ ፓይፕ (ፒፒሲ) የማስተካከል ስራ ወደ ጎን 1.70 ሴ/ሜ ወደ ላይ 2ሜ የሆነ ባለ በረዶ መስታወት የመታጠቢያ ሻዎር ቦክስ ከነ መግጠሚያው የመስራት ስራ ወደ ጎን 1.40 ሴ/ሜ ወደ ላይ 2 ሜ. የሆነ ባለ በረዶ መስታወት የመታጠቢያ ሻወር ቦክስ ከነ መግጠሚያው የመስራት ስራ የማስተር ቢድ ሩሙን የሻወር ሄድ በሌላ በአዲስ የመቀየር ስራ የሚሰራው የሻዎር ቦክስ ልኬትና ዝርዝር B1 B2 ሁለቱም የሻወር ቦክሶች ተሸራታች በር ይኖራቸዋል ሁለቱም የሻወር ቦክሶች ከፍታቸው ከመሬት 0.20 ሴ.ሜ ክፍታ ይኖራቸዋል ሁለቱም የሻዎር ቦክሶች ከውስጥና ከውጪ በሲልክ የሚደፈኑ ይሆናሉ ሁለቱም የሻዎር ቦክሶች ከመሬትና ከግድግዳ ጋር በሚገባ የተያያዙ ይሆናሉ። |
| Procuring Entity | Ministry of Education |
| Reference No | MoE-NCB-W-0110-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-17 08:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | 4 kilo Adebabay, Room old budling 1st Floor Addise Abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 1130258 Email: abdissayadess16@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1367, Postal Code: 1367 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
THE MINISTRY RESERVES THE RIGHT TO CANCEL THE TENDER IF FNDS A BETTER BIDDER
