በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ በአቶ ቢንያም ንጉሰ እና በወ/ሮ አሚት ተስፋይ ፤ አቶ ምንገሻ ንጉስ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ በአፈ/ተከሳሽ የሚታወቅ የከተማ ቤትና ቦታ በዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ አሞራ ቀበሌ የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,007,148.41 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት ሺ አንድ በመቶ አርባ ስምንት 41/100/ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።