የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 የሚገኘው በወ/ሮ ክበበ አበበ ስም የተመዘገበው የካርታ ቁጥር 4439/15 በአዋሳኝ ከምስራቅ ካሳ መርድ ከምዕራብ ፋንታዬነሽ ሃይሉ ከሰሜን የምስረታ ቦታ ከደቡብ አዲስ የወጣ መንገድ መካከል በ214.78 ካ.ሜ የሰፈረውን ቤት በመነሻ ዋጋ 572,500 ( አምስት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ ቀጠና 02 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።