Federal Supreme Court – procurement of building maintenance
Federal Judicial Administration Council secretariat – Purchase of plumbing material
Ministry of justice – የፍትሕ ሚኒስቴር የለሚ ኮራ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ፣ የልደታ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እና የካ ቂርቆስ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የቢሮ ህንፃ እድሳት (Office building maintenance) ስራ
Wolkite University – lot 210 Purchase requisition of Supply and installation of HDPE, for plumbing material (ለ2ኛ ግዜ የወጣ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማችን ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ጎንደር በር ኬላ አካባቢ ከዞን መምሪያ ቢሮ ግንባታ ጎን ለንግድ አገልግሎት የሚውል እንዲሁም ቀበሌ 03 ቀጣና 08 ጥጥ መዳመጫው አካባቢ መጋዘንና መኖሪያ ነዳጅ ማደያው አካባቢ የንግድ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ባለው በጀት የተማሪዎች ሱቅ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ መብት አየለ ንጉሴ እና የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ እዳ ጂብሪል አባቡዬ መካከል ያለውን ክርክር አስመልክቶ ንብረትነቱ የአፈጻጸም ባለ እዳ ጅብሪል አባቡዬ ስም ተመዝግቦ ያለው የመጋዘን ቤት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንትወዳደሩ ይጋብዛል።
Ethiopian Institution of Ombudsman Renovation work project /office partition/
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Renovation of Student Classrooms
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
Ministry of Foreign Affairs – የቢሮ አደራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ እድሳት እና ጥገና ግዥ
Livestock Development Institute – Procuremenet of SLAUGHTER HOUSE Maintanac lot 006/2018 (የዕርድ/ቄራ/ ቤት እድሳት ስራ)
Livestock Development Institute – Procuremenet of Renovation Workers Cafetaria House Maintanac lot 005/2018 (የሰራተኞች ሻይ ቤት እድሳት ስራ)
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Arbaminch University – ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ኤሌትርክ ዕቃዎች// 42
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ ስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ባለ18 ፓትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ ዕቃው እና ከነመጋገሪያው ቦታ እንዲሁም ከነመሸጫው ቦታ ብቃት እና ፍቃድ ያላቸውን አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – New procurement of building material for Electric house/2018 basic service
ዳሽን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን አጥር ግቢ እና በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡