የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ መብት አየለ ንጉሴ እና የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ እዳ ጂብሪል አባቡዬ መካከል ያለውን ክርክር አስመልክቶ ንብረትነቱ የአፈጻጸም ባለ እዳ ጅብሪል አባቡዬ ስም ተመዝግቦ ያለው የመጋዘን ቤት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንትወዳደሩ ይጋብዛል።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ
የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ መብት አየለ ንጉሴ እና የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ እዳ ጂብሪል አባቡዬ መካከል ያለውን ክርክር አስመልክቶ ንብረትነቱ የአፈጻጸም ባለ እዳ ጅብሪል አባቡዬ ስም ተመዝግቦ ያለው የመጋዘን ቤት በኪረሙ ወረዳ ኪረሙ ከተማ 01 ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ አቶ ሼቃታ ፈይሳ በምዕራብ ሼህ/አሊ በሰሜን የእግር መንገድ እና በደበቡ አለማየሁ ጉደታ መካከል የሚገኝ የመነሻ ዋጋ 1,500,000.00 (አንድ ሚሊዬን አምስት መቶ ሺህ ብር) በጨረታ በ15/05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች የዚህ ጨረታ መነሻ 1/4ኛውን ሲፒኦ በማቅረብ ቀርበው መግዛት እንድትችሉ የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
