የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማችን ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ጎንደር በር ኬላ አካባቢ ከዞን መምሪያ ቢሮ ግንባታ ጎን ለንግድ አገልግሎት የሚውል እንዲሁም ቀበሌ 03 ቀጣና 08 ጥጥ መዳመጫው አካባቢ መጋዘንና መኖሪያ ነዳጅ ማደያው አካባቢ የንግድ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል።