የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማችን ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ጎንደር በር ኬላ አካባቢ ከዞን መምሪያ ቢሮ ግንባታ ጎን ለንግድ አገልግሎት የሚውል እንዲሁም ቀበሌ 03 ቀጣና 08 ጥጥ መዳመጫው አካባቢ መጋዘንና መኖሪያ ነዳጅ ማደያው አካባቢ የንግድ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
ምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር
የ1ኛ ዙር መደበኛ የቦታ ሊዝ
ጨረታ ማስታወቂያ
የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማችን ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ጎንደር በር ኬላ አካባቢ ከዞን መምሪያ ቢሮ ግንባታ ጎን ለንግድ አገልግሎት የሚውል እንዲሁም ቀበሌ 03 ቀጣና 08 ጥጥ መዳመጫው አካባቢ መጋዘንና መኖሪያ ነዳጅ ማደያው አካባቢ የንግድ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
ስለሆነም:-
የጨረታ በጀት አመት 2018 ዓ/ም
የጨረታው አይነት መደበኛ
የጨረታው ዙር 1ኛ ዙር ጨረታ
የከተማ ቦታን በሊዝ ጨረታ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረዉ መሰረት የንግድ ቦታ ብዛት 3 ስፋት 1,547.5 ካ/ሜ የመኖሪያ ቦታ ብዛት 40 ስፋት 8080 ካ/ሜ የመጋዘን ቦታ ብዛት 2 ስፋት 5,636.7 ካ/ሜ ከተማችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት 10 /አስር /የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛትና መጫረት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
ምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር
