የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ መብት አየለ ንጉሴ እና የአፈጻጸም ክስ የፍርድ ባለ እዳ ጂብሪል አባቡዬ መካከል ያለውን ክርክር አስመልክቶ ንብረትነቱ የአፈጻጸም ባለ እዳ ጅብሪል አባቡዬ ስም ተመዝግቦ ያለው የመጋዘን ቤት ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንትወዳደሩ ይጋብዛል።
በአፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ በነቀምቴ ከተማ 04 ቀበሌ ውስጥ በፍርድ ባለእዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ስፋቱ 376 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ቀርባችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ወለጋ ዞን ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡