የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/መ/የህብረት ሥራ ማህበር የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን/የአማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ሙያዊ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ የውሃና ኢነርጂ ሚ/ር፣ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የውሃና ኢነርጂ ሚ/ር እና የህዳሴው ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በተጨማሪ በጂኦቴክኒካልና ጂኦሎጂካል ሥራዎች፣ በቅየሳ፣ በላቦራቶሪ ምርመራና ሥልጠና መስክ አገልግሎቶችን እየሰጠ ሲሆን፤ ኮርፖሬሽኑ የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ በግብዓትነት የሚያስፈልጉ ጥራታቸውን የጠበቁ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ማጣሪያ ግልጽ ጨረታ መሰረት በመለየት በአቅራቢነት በመመዝገብ በወቅቱና በጥራት አገልግሎቶችን ሊያቀርቡ የሚችሉትንና በቀጣይና በዘላቂነት ከኮርፖሬሽኑ ጋር አብሮ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን በመለየትና በማወዳደር ለቀጣይ ውድድር መጋበዝ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን የእስፖንጅ ፍራሾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፍቅር 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር እያቋቋመ ላለው ለፍቅር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አንድ 60 ሰው የመጫን አቅም ያለው ታታ አውቶቡስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር 2 ቶዮታ (Toyota Hatch back) ተሽከርካሪዎች ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ጂፕሰም ፋብሪካው ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of Supply and Implementation of Microsoft SharePoint
የጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የደረቅ ጭነት አገልግሎት ገልባጭ መኪና ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር በግዥ ተረክቦ ለምርት ግብዓት ሲጠቀምባቸው ከቆዩ የምርት ገብዓቶች መካከል የፓኪስታን ሸራ ፤ ፖሊስተር ታፍት እና ፉሌር ከቨሪንግ የተባሉ የምርት ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቀበና ናዳ ገበያ ማእከል አክሲዮን ማህበር በሰሚት 72 የሚገኘውን 2B G+7 ቅይጥ ህንጻ የማጠቃለያ (ፊኒሺንግ) ሥራ ለማሰራት የህንጻ ወይም ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ለማጫረት ይፈልጋል (labor Contract)::
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster Bus Brain 2019 /2020 Model HZB7OL- ZGMSS የሆነ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster Bus Brand 2019/2020 Model HZB70L-ZGMSS የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆኑት አክስዮኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸው ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን ጊዜውን ጠብቀው ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤዎች ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፡ ሞባይሎች; የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።