Tender Detail

Tender Details

  • Company ፍቅር 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር
  • Address በአ/ከተማ ክ/ከተማ አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር (አውቶቡስ ተራ) መናኸሪያ ግቢ ውስጥ ቢ.ቁ 8 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-60-55-26
  • Website
  • Deadline06 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-06 00:00:00
  • Categories Vehicle

ፍቅር 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር እያቋቋመ ላለው ለፍቅር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አንድ 60 ሰው የመጫን አቅም ያለው ታታ አውቶቡስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ፍቅር 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


 

አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፍቅር 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር እያቋቋመ ላለው ለፍቅር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አንድ 60 ሰው የመጫን አቅም ያለው ታታ አውቶቡስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ተሽከርካሪ መሸጥ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ሞዴሉ እ.ኤ.አ አቆጣጠር 2017 ዓ.ም በላይ የሆነ ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ተሽከርካሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች በአ/ከተማ ክ/ከተማ አ/አ/አ የማ/ባለ/ማህበር (አውቶቡስ ተራ) መናኸሪያ ግቢ ውስጥ ቢ.ቁ 8 የጨረታ ሰነዱን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በአ/ከተማ ክ/ከተማ አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር (አውቶቡስ ተራ) መናኸሪያ ግቢ ውስጥ ቢ.ቁ 8

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-11-60-55-26 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢ.ቁ 8 በሥራ ሰዓት በመምጣት የዋጋ ማሳወቂያ ፎርም መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ሞልታችሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳስባለን፡፡

 

ፍቅር 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

 

Save Tender