ሎት 28 የደብተር የእስኪርቢቶ እና የባርሳ ግዥ
የደብተር እና እስክሪቢቶ ግዥ
Procurment of exercise books and bags
Dashen breweries SC invites interested bidders to participate on the supply of Exercise Book (SinAR Line)
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክፍለ ከተማ በኖኖ ወረዳ (አሸዋ ሜዳ) የሚገኘው መ.ያ.በ የገበያ ማእከል ቀጥሎ ያሉ የተለያዩ የቢሮ መሳሪያዎችንና እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Lot 37 Procurement of ባለ 50 ሉክ ደብተር ደርዘን የተማሪዎች ደብተር መያዥያ ቦርሳ ( ለድሬዳዋና አከባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች)
Lot 25 Procumbent Of ባለ 50 ሉክ ደብተር እና ሰማያዊ ብዕር ግዢ
ደብተር በደርዘን ባለ መቶ ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዢን ይመለከታል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጐሮ ሙጢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት አመት በስሩ ባሉት መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የቢሮ ቋሚ እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ የደንብ ልብስ ፤ የቴክኒክ እና ሙያ እቃዎች ፤ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Different Net work Materials & Equipment
በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በወረዳው ለሚገኙ መንግስት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የማሰልጠኛ እቃዎች እና አላቂ እቃዎች የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ፣ የምግብ ጨው፣ የጸጉር ቅባት፣ አጃክስ ሳሙና፣ የገላ መታጠቢያ ሳሙና (CES44፡2013) የተማሪዎች ቦርሳ፣ እርሳስ፣ እስክርቢቶ፣ A-4 የፕሪንተር ወረቀት (CES: ISO 216:2016) ነጭ ጤፍ፣ የሀገር ውስጥ ሩዝ፣ ምጥን (ለወተት ምርት መኖ)፣ የስንዴ ገለባ (ፉሩሽካ)፣ ለከብት እርባታ የባቴላ ገለባ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ስልት መግዛት ይፈልጋል።
ot 24 Procurement of ባለ 50 ሉክ ደብተር ሰማያዊ ብዕር ( ለድሬዳዋና አከባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች)
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይከሎች እቃዎችና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝተው ለሚታከሙ የተለያዩ የእትከልት ዘሮች የደንብ ልብሶች እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት 1ኛ ዙር ለገላን ማስገባት ክ/ከተማ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የተለያዩ፡
በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 20 Procurement of ባለ 50 ሉክ ደብተር እና ሰማያዊ ብዕር ( ለድሬዳዋና አከባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች)
Procurement of፡ ማስታወሻ ደብተር (Not book Small) 5’’x8’’ 128x203 mm 60 GSM 70 sheets ግዥ