በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይከሎች እቃዎችና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝተው ለሚታከሙ የተለያዩ የእትከልት ዘሮች የደንብ ልብሶች እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።