Tender Detail

Tender Details


በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይከሎች እቃዎችና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝተው ለሚታከሙ የተለያዩ የእትከልት ዘሮች የደንብ ልብሶች እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይከሎች እቃዎችና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝተው ለሚታከሙ የተለያዩ የእትከልት ዘሮች የደንብ ልብሶች እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስሆነም በጨረታ ስመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟሳት መወዳደር የምትችሱ መሆኑን እናስታውቃስን።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የ2017 ዓ.ም ግብር አጠናቀው የከፈሉና ምስክርወረቀት የንግድ ፈቃድ አድሶ ያጠናቀቁ፣ በአቅራቢነት ተመዝግቦ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት እና የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃዎች ያላቸዉ መሆኑን ዋናዉንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ / በጥሬ ገንዘብ 50,000 ሺ ብር /ሀምሳ ሺህ/ ወይም በስንቄ ባንክ ሲቢኦ በገንዘብ ጽ/ቤት በግራዋ ወረዳ ስም የተዘጋጀ ማስረጃ በማስያዝ ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
  4. አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራትን በተመለከተ ካደራጃቸው አካል ተደራጅተው ስለመስራታቸው እንዲሁም የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምከር ቤት ባወጣው ደንብ ቁጥር 201/2003 መሰረት መስፈርቱን ስለማሟላታቸው ማረጋገጫ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል ከግራዋ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ15ኛው ቀን ከቀኑ በn:30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በጠ6ኛው ቀን በመንግስት ስራ ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙብት ይከፈታል። ነገር ግን የመከፈቻ ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥል የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫትን) የሚጨምር ስለመሆኑንና አለመሆኑ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በይፋ መግለፅ ይኖርባቸዋል።
  8. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  9. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ዕቃዎች ማሸነፋቸው በይፋ በተገለፀ ማግስት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጽ/ቤታችን ጋር ህጋዊ ውል በመፈራረም ውሉ በሚገለፀው መሠረት በጨረታው ሠነድ ላይ በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት ያሸነፉባቸው የእቃ ናሙናዎች እስከ ጽ/ቤታችን ድረስ በማቅረብ ትክከለኛነታቸውን ካረጋገጡ በኋላ የሚፈለገውን እቃ ሙሉ በሙሉ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው። ከተጠየቀው ውጪ ማቅረብ በህግ ያስጠይቃል።
  10. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለናሙና የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ትከከለኛ መሆናቸው ከተረጋገጠ ከሚያቀርቡት ብዛት ውስጥ ተደምሮ ይታሰባል።
  11. በጨረታው ተሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ውጤት ይፋ ከሆነበት እለት ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ይመለስላቸዋል።
  12. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በራሱ ወጪ እስከ ግራዋ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ድረስ በማጓጓዝ ማስረከብ በሞዴል 19 ገቢ ማድረጉ ከተረጋገጠ በኋላ በሚኖሩት የስራ ቀናት ክፍያውን ይቀበላል።
  13. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈስገ በስልክ ቁጥር 0915151379/09019 44516/0939902153 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2018

Save Tender