የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ፣ የምግብ ጨው፣ የጸጉር ቅባት፣ አጃክስ ሳሙና፣ የገላ መታጠቢያ ሳሙና (CES44፡2013) የተማሪዎች ቦርሳ፣ እርሳስ፣ እስክርቢቶ፣ A-4 የፕሪንተር ወረቀት (CES: ISO 216:2016) ነጭ ጤፍ፣ የሀገር ውስጥ ሩዝ፣ ምጥን (ለወተት ምርት መኖ)፣ የስንዴ ገለባ (ፉሩሽካ)፣ ለከብት እርባታ የባቴላ ገለባ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ስልት መግዛት ይፈልጋል።