Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር መ.ያ.በ የገበያ ማእከል
  • Address ሸገር ከተማ በመልከ ኖኖ ክፍለ ከተማ በኖኖ ወረዳ (አሸዋ ሜዳ) ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0939556746
  • Website
  • Deadline21 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
  • opening date2025-08-21 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Metals And Metal Working , Educational And Training Equipment And Machinery

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክፍለ ከተማ በኖኖ ወረዳ (አሸዋ ሜዳ) የሚገኘው መ.ያ.በ የገበያ ማእከል ቀጥሎ ያሉ የተለያዩ የቢሮ መሳሪያዎችንና እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር መ.ያ.በ የገበያ ማእከል


 

ንብረትን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክፍለ ከተማ በኖኖ ወረዳ (አሸዋ ሜዳ) የሚገኘው መ.ያ.በ የገበያ ማእከል ቀጥሎ ያሉ የተለያዩ የቢሮ መሳሪያዎችንና እቃዎችን ማለትም

 

ተ.ቁ

የመሳሪያዎችና እቃዎች አይነት

ብዛት

የአንዱ መነሻ ዋጋ

1

የተማሪዎች መቀመጫ ወንበር ባለ ድጋፍ

239

700

2

የእንጨት ወንበሮች

95

450

3

የቢሮ ወንበሮች

11

600

4

የቢሮ በሮች

5

1500

5

ሎከሮች (ቁምሳጥኖች)

10

900

6

የቢሮ ጠረጴዛ

10

500

7

የኮምፒዩተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ

9

1000

8

ነጭ ቦርድ

8

1000

9

የቤተ መፃህፍት ጠረጴዛ

11

1000

10

የእንግዳ መቀበያ ወንበሮች

16

550

11

የመፃህፍት መደርደሪያ

4

1000

 

ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ከላይ የተጠቀሱትን መሳሪያዎችን እና እቃዎችን ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች አሸዋ ሜዳ መሃመድኑር የገበያ ማእከል በመገኘት እቃዎቹን በማየት እንዲሁም የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድና መመሪያዎች በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ማለትም እስከ ነሀሴ 20 ቀን 2017 ከቀኑ አምስት ሰዓት ድረስ የምትገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማሽግ እንድታቀርቡ እየጠየቅን ጨረታውን በተመለከተ የምትፈልጉትን መረጃ 0939556746 እና 0912215006 በመደወል ማግኘት የሚቻል መሆኑን እየገለፅን እያንዳንዱ ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ይኖርበታል:: ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን ማለትም ነሀሴ 15 ቀን 2017 ከቀኑ አምስት ሰዓት ተኩል /5፡30/ ላይ ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ማእከሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

 

Save Tender