በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወረዳው ውስጥ በመደበኛ በጀት እና በዜግነት አገልግሎት ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ስራ የሚሆኑ የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የማሰልጠኛ እቃዎች እና አላቂ እቃዎች የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በባቢሌ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የኮሪደር ፖል መብራት መስመሮችን ዝርጋታ ፕሮጀክት ላይ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡