Tender Detail

Tender Details

  • Company የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ምስራቅ ሀረርጌ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921845053
  • Website
  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10,000
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወረዳው ውስጥ በመደበኛ በጀት እና በዜግነት አገልግሎት ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ስራ የሚሆኑ የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወረዳው ውስጥ በመደበኛ በጀት እና በዜግነት አገልግሎት ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ስራ የሚሆኑ የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጨረታው መስፈርት

  1. ተጫራቶች የአቅራቢነት መዝገባ ወረቀት ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ክሊራንስ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስከር ወረቀት ማሳየት ይኖርባችኋል።
  2. ተጫራቾች የግንባታ እቃዎች የሚገልጽ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን 10/2/2018 ጀምሮ በተከታታይ አስራ አምስት [15] ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ከባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨርታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ሰነድ ቢድ ቦንድ ብር 10,000 በባንክ የተረጋገጠ በ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም በማይከሮ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጂናል እና ፎቶኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታው ሰነድ ጥቅምት 28/2/2018 ከቀኑ 6:00 ሰአት ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እና ጨረታው በዚያው ቀን በ 28/2/2018 ከቀኑ 6:00 ሰአት ታሸጎ በዚያው ቀን በ 28/2/2018 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
  6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን እቃ በሚደርገው ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይሆናል።
  8. ተጫራቾች የገዙትን እያንዳንዱን ሰነድ ገጽ ላይ ማህተም እና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች ሰለሚያቀርቡት እቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሀገር ውስጥ ጥራት ደረጃ የተረጋገጠ
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ አሸናፊውን ለመለየት በጥቅል ወይም በእያንዳንዱ ዋጋ ላይ ተመስርቶ ሊያወዳድር ይችላል።

ስልክ ቁጥር 0938-56 2698/0913-51 29 52/0912390968

 

የባቢሌ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

Save Tender